ቃል በተግባር ፤ ሰውን ማዕከል ያደረገ ጉዞ ፤ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና!!
አዲስ አበባ:- ከዝግመት ወደ ፈጣን የዕድገት ግስጋሴ!!
አዲስ አበባ በ1879 ዓ.ም ስትቆረቆር በዘመኑ የነበሩት ነገስታት እና የእየአካባቢው ገዢዎች እና መሳፍንቶች ተበታትና ትተዳደር የነበረችውን ኢትዮጵያን በወቅቱ በነበራቸው ግንዛቤ ልክ በተከተሉት አቅጣጫ አንዱ አንዱን በማስገበር የተማከለ አስተዳደር ለመመስረት ጥረት የሚደረግበት ወቅት ነበር።
ቢሆንም የከተሜነት አስተሳሰብና ተግባር በሀገራችን በሚገባ የሚታወቅ ስላልነበረ የነገስታቱ ህልም በኢንዱስትሪ፣ በአገልግሎትና ንግድ፣ በኮንስትራክሽን ወ.ዘ.ተ የበለፀገች እሴት ፈጣሪ ከተማ መገንባት አልነበረም፡፡
የኮልፌ ብልፅግና ፓርቲ


ምርጥ ተሞክሮዎችን እና ውጤታማ የሆኑ ተግባራትን በማስፋት ሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዞዋችንን እውን ማድረድ ይገባል!!
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ፣ የአዲስ ከተማ እና የልደታ ክ/ከተሞች የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤቶች ፣ የክ/ከተማ እና የወረዳ የአደረጃጀት ዘርፍ አመራሮች በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ /ቤት በመገኘት በፓርቲ ጽ/ቤቱ የተከናወኑ እና ሊሰፉ የሚችሉ ተሞክሮዎችን ምልከታ አድርገዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ይመር ከበደ በልምድ ልውውጥ ፕሮግራሙ ላይ እንደተናገሩት ክ/ከተሞች ያላቸውን ስኬቶች የጋራ ማድረጋቸው እንደ ከተማ እና እንደ አገር ሊቀመሩ የሚችሉ ምርጥ ተሞክሮዎችን ለማስፋት እንደሚያግዝ ገልፀው ፥ የኮልፌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የመረጃ አያያዝ ስርአቱን ለማዘመን የሄደበት ርቀት እንዲሁም የተቋም ግንባታ ያለበት ደረጃ እንደ ከተማም ሊሰፋ የሚገባው መሆኑን አንስተዋል።
በስራዎቻችን ሁሉ ለጥራት ቅድሚያ ከሰጠን ሞዴል ተቋማትን ለማበራከት ያግዛል ያሉት በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ም/ኃላፊ አቶ አራርሳ ድሪባ ይህ መድረክ ተቋማት ጠንካራ እና ደካማ ጎናቸውን የሚለዩበት የበጀት ዓመቱን የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ በመሆናቸው ተሞክሯቸውን በመለዋወጥ እርስ በእርስ እንዲማማሩ ለማስቻል የሚያግዝ መድረክ መሆኑን አስረድተዋል።
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ጉሉማ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለፁት የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር በተቋም ግንባታ፣ በአደረጃጀት፣ በአቅም ግንባታ እና በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ያሉ ተሞክሮዎችን ለመማማር እንደሚያስችል ገልፀዋል።
አዲስ መረጃ
ፓርቲያችንን በተመለከተ ማንኛውንም መረጃ በፍጥነትና በጥራት የሚያገኙበት !!

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ለተሟላ ሀገራዊ ሉዐላዊነትና ክብር” በሚል መሪ ሀሳብ ከተረጂነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ ምክክር የተካሄደበት መድረክ ተጠናቋል።
የኮልፌ ቀራንዮ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አመራሮች
ፓርቲያችን ብልፅግና ሀገራችን ብልፅግናዋ የሚረጋገጠው ጠንክረን በመስራት መሆኑን በፅኑ ያምናል።

አቶ ሙሉጌታ ጉልማ
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ

አቶ አለማየሁ ፍቃዱ
የብልፅግና ፓርቲ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቅ/ፅ/ቤት ምክትል እና ፖለቲካ ዘርፍ

አቶ ወርቅነህ ሞርካ
የብልፅግና ፓርቲ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅት ዘርፍ ኃላፊ
Heads of Government Ethiopia
የመደመር ትውልድ የበለፀገች ኢትዮጵያን ይገነባል!!
Abiy Ahmed Ali (Oromo: Abiyi Ahmed Alii; Amharic: ዐቢይ አሕመድ ዐሊ; born 15 August 1976) is an Ethiopian politician serving as the third Prime Minister of Ethiopia since 2018, and as the leader of the Prosperity Party since 2019.[1][2] He was awarded the 2019 Nobel Peace Prize “for his efforts to achieve peace and international cooperation, and in particular for his decisive initiative to resolve the border conflict with neighbouring Eritrea“..

Abiy Ahemed D/r
The president of Ethiopia is the head of state of Ethiopia. The position is largely ceremonial with executive power vested in the Council of Ministers chaired by the prime minister. The current president is Sahle-Work Zewde, who took office on 25 October 2018. Presidents are elected by the Federal Parliamentary Assembly for six years.

Sahle-Work Zewde
Adanech Abebe (Oromo: Adaanach Abeebee) is an Ethiopian politician and attorney who is serving as the thirty-second mayor of Addis Ababa since 2021. She has been serving as a deputy mayor from 2020 until 2021. She previously was the Minister of Revenue and Customs Authority from 2018[1][2] to 2020, when she became the first female to assume the role of the Federal Attorney General of Ethiopia.[3][4][5][6] She is the first woman to hold the mayorship since it was created in 1910.[

Adanech Abebe
Latest Posts
ቃል በተግባር ፤ ሰውን ማዕከል ያደረገ ጉዞ ፤ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና!!