ብልፅግና – የአሁኑም የመጪውም ትውልድ ፓርቲ !
በከተማ ግብርና በሌማት ቱሩፋት ዘርፍ ላይ የተመሰረተ የኢኮኖሚ መዋቅር ዕድገትም ሆነ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን እንደሚረጋገጥ ፓርቲያችን ያምናል፡፡
የመደመር ትውልድ በህብር በሚተጉ እጆች የወደፊቷን ኢትዮጵያ ይገነባል!
“አዲስ አበባን የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት የምናረገው የምንለውን ሆነን ፣ አንፀባራቂ ውጤት አስመዝግበን ነው!”